Fana: At a Speed of Life!

ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ችግሮችን ለመፍታት አመራሩ በብቃት መስራት አለበት – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ችግሮችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት አመራሩ በብቃት መስራት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ።   የሰላም ሚኒስቴር ከክልል እስከ ወረዳ ለተወጣጡ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ…