Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በንፁሃን ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አውግዘዋል። ዘርና ሀይማኖት ለፖለቲካ ጥቅም እንዲውሉ ሲደረግ፤ ንጹሀን ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉና ሲንከራተቱ ማየት ስሜትን…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ።   በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ንጹሃን ዜጎች መደላቸው ይታወሳል፡፡ ሊቀ መንበሩም ጥቃቱን በማውገዝ በጥቃቱ…

ቤተ ክርስቲያኗ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን አወገዘች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችን አወገዘች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ በሰጡት መግለጫ፥ በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል…

ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዳይፈፀሙ መስራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዳይፈፀሙ መስራት ያሻል አለ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ፡፡ ጉባኤው ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሁለት ቀናት በፊት በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ ማንነትን መሰረት አድርጎ ለተፈፀመው…

የአዲስ አበባ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የደንብ አገልግሎት ቁጥጥር ኦፊሰሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ለሁለት ወራት ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 761 የደንብ አገልግሎት ቁጥጥር ኦፊሰሮችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቡልቡላ መደበኛ ፖሊስ ማሰልጠኛ በመገኘት ለደንብ…

የምክር ቤቱ አባላት ህወሓትን ጨምሮ ህገ ወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ላይ ያሉ ቡድኖች በሽብርተኝነት ሊበየኑ ይገባል አሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሃትን ጨምሮ ህገ ወጥ መሳሪያ ታጥቀው የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ላይ ያሉ ቡድኖች በሽብርተኝነት ሊበየኑ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አነሱ። ምክር ቤቱ ዛሬ በመደበኛነት ከያዛቸው አጀንዳዎች አስቀድሞ በዜጎች ላይ እየደረሰ…