የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ የሰላማዊ ሰዎችን ሕይወት ባጠፋው ኦነግ ሸኔ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ሰላማዊ ዜጎች ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በአንድ ስፍራ ህይወታቸው እንዲያልፍ ባደረገው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ።
የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት የህዝቡን…
የላለቢላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ለጉብኝት መከፈት
https://www.youtube.com/watch?v=_uv_oUHmpvw
በዚህ አመት ሊጠናቀቁ የሚገባቸው ፕሮጀክቶች በምንም ምክንያት መተላለፍ የለባቸውም – ወይዘሮ አዳነች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2013 ዓ.ም የመንግስት ስራዎች መሪ እቅድ ዙሪያ ዛሬ በአዳማ ከተማ ምክክር እያደረገ ነው።
በምክክር መድረኩ ላይ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፣ የአዲስ አበባ ብልጽግና ጽህፈት ቤት…
በቅዳሜ ምሽት የፋና 90 እንግዳ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ ከዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=05dy5kEMZJA
የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሩጫ እና ብስክሌት ቅብብል ውድድር በእንጦጦ ፓርክ እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
ውድድሩ በቀጣዩ ወር መግቢያ ይደረጋል ነው የተባለው።
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ውድድር በአንድ ቡድን አራት ሰዎች እንደሚካፈሉበት…