Fana: At a Speed of Life!

በሀረሪ ክልል የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ የተለያየ ጉዳት ያደረሱ 88 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረሪ ክልል የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በክልሉ በሰው አካልና ንብረት እንዲሁም ቅርስ ላይ ጉዳት እንዲደርስ ባደረጉ 88 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መክፈቱን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታውቋል። የክልሉ ምክትል ጠቅላይ…

ፍርድ ቤቱ የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና ጥያቄ ላይ ብይን ለመስጠት ለመስከረም 26 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቶ ልደቱ አያሌውን የ100 ሺህ ብር ዋስትና ትዕዛዝን ያገደው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በምስራቅ ሸዋ ዞን ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት ዛሬ ክርክር የተካሄደበት የዋስትና ጥያቄ ላይ ብይን ለመስጠት ለመሰከረም 26 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ።…

ትምህርት ሚኒስቴር ሁለት የግል ትምህርት ቤቶችን ማገዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ሁለት የግል ትምህርት ቤቶችን በጊዜያዊነት ማገዱን አስታወቀ፡፡ እገዳው የተላለፈባቸው አንድነት ኢንተርናሽናል እና ሄሌኒክ-ግሪክ ማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ትምህርት ቤቶቹ የታገዱት የኮሮና ቫይረስ…

ህብረተሰቡ የኢሬቻ በዓልን በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲያከብር አባ ገዳዎች አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሞ ወጣት የኢሬቻ በዓልን በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲያከብር አባገዳዎች አሳስበዋል፡፡ የኦሮሞ የአባገዳዎች ህብረት በሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ ክብረ በዓል አከባበር ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫው በኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና…

አቃቤ ህግ እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን የወንጀል ክስ አሻሽሎ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቃቤ ህግ ፍርድ ቤት ባዘዘው ትዕዛዝ መሰረት እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን ሃይማኖትና ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በርስ ግጭት መፍጠር ወንጀል ክስን አሻሽሎ አቀረበ። ባለፈው ቀጠሮ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…