የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ አቶ እርስቱ ይርዳ እንደተናገሩት የመንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ውይይት በክልሉ የሚስተዋሉ የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገው ዕለት የፌዴራል ፓሊስ በመስቀል አደባባይ የሰልፍ ትርኢት የሚያካሄድ ሲሆን በዕለቱ የሚዘጉ መንገዶች እንደሚኖሩ ተገለፀ Feven Bishaw Sep 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በነገው ዕለት ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ30 እስከ 6 ሰዓት 30 ሰዓት በመስቀል አደባባይ የሰልፍ ትርኢት እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን “ከራስ በላይ ለህዝብና ለሀገር”…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራትን የኢነርጂ ሀብት በማሰባሰብ ፤ ቀጠናዊ ትብብርን በማጠናከር አፍሪካን በሃይል ልማት ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Awoke Sep 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራትን የኢነርጂ ሀብት ማሰባሰብ ፤ ቀጠናዊ ትብብርን ማጠናከርና ውህደትን ማጎልበት ያስፈልጋል ሲሉ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢነጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት በአለም አቀፉ የሃይል ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በቅጣት እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ ነው Meseret Demissu Sep 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በገንዘብ ቅጣት ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ መሆኑን የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከአዲስ አበባ ከአስሩም ክፍለ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት በየዓመቱ 89 ቢሊየን ዶላር ታጣለች – ተመድ Abrham Fekede Sep 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥናት እንዳሳየው ከሆነ አፍሪካ በግብር ማጭበርበርና ስርቆት በየዓመቱ 89 ቢሊየን የሚጠጋ ዶላር እንደምታጣ አስታወቀ፡፡ ይህም አፍሪካ በየዓመቱ ከውጭ አገራት ለልማት ከምትቀበለው እርዳታ እንደሚበልጥ ነው ተመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌደራል ፖሊስ እያከናወነ በሚገኘው የለውጥ ስራ ተጨባጭ ለውጦች እየመጡ መሆኑ ተገለፀ Meseret Demissu Sep 29, 2020 0 አዲስ አበባ፤ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን "ከራስ በላይ ለሀገርና ለህዝብ! " በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ ነገ የሚያከብረውን በዓል አስመልክቶ ነው በሸራተን አዲስ ሆቴል እያካሄደ የሚገኘው። በፓናል ውይይቱ…
ፋና 90 የዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ የትምህርት ዝግጅት Meseret Awoke Sep 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=kXkdBxQgOr8
ፋና 90 በግጭት ሳቢያ የተጎዱ አሰሪዎችን ማቋቋሚያ የድጋፍ ቴሌቶን Meseret Awoke Sep 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=MR5Nb-XmzHI
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Sep 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የሚመራ ልዑክ በአፋር ክልል በጎርፍ የተጎዱ የህብረተሰብ…