ኮቪድ 19ኝን በመከላከል ሃገራዊ ምርጫ ለማካሄድ መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተጽዕኖንና ስርጭትን በመከላከል ሃገራዊ ምርጫውን ለማካሄድ የሚያስችል መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
መመሪያው ሁሉንም የምርጫ ሂደቶች ያካተተ መሆኑንም ነው የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ…
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የአየር ትራንስፖርት መስመር ዝርጋታ ስልጠና መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የአየር ትራንስፖርት መስመር ዝርጋታ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው በአፍሪካ በራሳቸው የሰው ኃይል የሚያሰለጥኑ…
ጠ/ሚ ዐቢይ ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት ማዘናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማንነትን መሠረት ባደረገው ጥቃት እጅግ ማዘናቸውን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባወጡት ፅሁፍ የኢትዮጵያ ጠላቶች፤ "ወይ እኛ እንገዛለን፤ ወይ ሀገር አትኖርም" ብለው መነሳታቸውን ጠቅሰዋል፡፡…
ም/ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በንፁኃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ በንፁኃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡
በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ቀደም ሲል ብሄርን፣ ሃይማኖትን እና ኢኮኖሚያዊ…
በአሶሳ ግጭት በማስነሳት የተከሰሱ 32 ግለሰቦች እስከ 21 ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት ተወሰነባቸው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሶሳ እና አካባቢዋ አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት ሰኔ 2010 ዓ.ም. በአሶሳ ከተማ ግጭት በማስነሳት በተከሰሱ 32 ግለሰቦች ላይ ከሰባት እስከ 21 ዓመት የሚደርስ የጽኑ እስራት ቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡…
ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል፡፡
5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ…
How to Buy Essay Online
The best way to write an essay is by buying essay online.It offers you to purchase essays online without hassle. Work as you like for you for hours daily writing essays, plagiarism free and…
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ።
ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
የአማራን ህዝብ ማህበራዊ እረፍት በመንሳት የራስን…
በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ አትፈርስም- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ።
አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰጡት መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።
የሀገራችን ህዝቦች…