የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል Tibebu Kebede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል፡፡ 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ…
Uncategorized How to Buy Essay Online Nov 2, 2020 0 The best way to write an essay is by buying essay online.It offers you to purchase essays online without hassle. Work as you like for you for hours daily writing essays, plagiarism free and…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ Tibebu Kebede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በምዕራብ ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የአማራን ህዝብ ማህበራዊ እረፍት በመንሳት የራስን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ አትፈርስም- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Tibebu Kebede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦነግ ሸኔ እና በወያኔ የጥፋትና የሽብር ሴራ ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰጡት መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። የሀገራችን ህዝቦች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ነገ መቋጫውን በሚያገኘው የአሜሪካ ምርጫ ከ91 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል Abrham Fekede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገ መቋጫውን በሚያገኘው የአሜሪካ ምርጫ እስካሁን ከ91 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ተቀናቃኛቸው ጆ ባይደን ወደተለያዩ ግዛቶች በመሄድ የመጨረሻው የምረጡኝ ዘመቻ ላይ ይገኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የማዕቀፍ ግዢ ስርዓት በመዘርጋቱ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተችሏል Tibebu Kebede Nov 2, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ተቋማት የማዕቀፍ ግዢ ስርዓት በመዘርጋቱ ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የከተማ አስተዳዳሩ የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ከማዕከል ጀምሮ…
የዜና ቪዲዮዎች ለሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በአዲስ አበባ የተደረገ አቀባበል Meseret Awoke Nov 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ua5VSigFjjo