ፋና 90 የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lrla2oSQ_8M&t=27s
ቢዝነስ የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ የሚውል የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ ብሪታኒያ እና ጀርመን 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል። ሁለቱ ሀገራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር ይፋ ያደረጉት ድጋፍ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በርካታ ሰዎች…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ታህሳስ 3 ቀን ይጀመራል Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ኩባንያ አስታወቀ፡፡ ውድድሩ በዲ ኤስ ቲቪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፈጥሮ ፀጋን በርካሽ በመስጠት በውድ የሚገዛበት ሂደት የሚያበቃበት ዘመን ላይ መድረሳችን አይቀሬ ነው – ኢ/ር ታከለ ኡማ Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በጉራጌ ዞን የሚገኘውን የሲልከን ማምረቻ ጎብኝተዋል፡፡ ማምረቻው ለሴራሚክ፣ ለብርጭቆ ፋብሪካ፣ ለመስታወት ሥራዎች እና ለተለያዩ ቁሳቁሶች መስሪያነት የሚያገለግል መሆኑ ታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን የፕሬዚዳንት ትራምፕን አስተያየት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲና በለንደን ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አስተያየት በመቃወም ኢትዮጵያውያን በለንደን እና በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ። በአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመታደግና የዓባይ ተፋሰስን በቆላ ቀርከሀ ለማልማት ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመታደግ የዓባይ ተፋሰስን በቆላ ቀርከሀ ማልማት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የአካባቢ ደን እና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን፣ የአካባቢና ደን ምርምር ኢንስቲቲዩት፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ግንባታ የአባይን የውሃ ተፈጥሯዊ ፍሰት አይቀይርም – አምባሳደር አለማየሁ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ የአባይን የውሃ ተፈጥሯዊ ፍሰት እንደማይቀይርና ግንባታው እንደማይቆም በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ገለጹ። አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በየዕለቱ ከሚታተው ኮምሶሞለስካያ ፕራቫድ ጋዜጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ፡፡ የገንዘብ ድጋፉን የባንኩ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስረክበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባንኩ የህዝብ እንደመሆኑ መጠን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዳ ስርዓት አበርክቶዎች ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገዳ ስርዓት አበርክቶዎች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው ኮንፈረንስ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የገዳ እና የባህል ኢንስቲቲዩት የተዘጋጀ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ባህልና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ረታ ዓለሙ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በናይል ወንዝ ላይ ያላትን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የምታስከብርበት ወሳኝ ወቅት ላይ መሆኗን በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ይህንን ያሉት በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ…