የሀገር ውስጥ ዜና ራክሲኦ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የግል የመረጃ ቋት ማዕከል ሊገነባ ነው Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራክሲኦ ግሩፕ ዓለም አቀፍ እውቅና የተሰጠውን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የግል የመረጃ ቋት ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። የመረጃ ማዕከሉን ለመገንባት የሚያስችለውን ቦታ በአዲስ አበባ የአይሲቲ ፓርክ ያገኘ ሲሆን በፈረንጆቹ 2021…
Uncategorized ከኢትዮጵያ የተሰረቀውና ኢየሱስ ክርስቶስ የእሾህ አክሊል የደፋበት ስዕልን ጨምሮ ዓለም ላይ 10 ወሳኝ ቅርሶች እየተፈለጉ ነው Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እና በብሪታኒያ መካከል በመቅደላ በተካሄደው ጦርነት ወቅት የተሰረቀውና ኢየሱስ ክርስቶስ የእሾህ አክሊል የደፋበት ስዕልን ጨምሮ 10 ቅርሶችን የማፈላለግ ስራ እየተከናወነ ነው። የጥንታዊ ቅርሶች አፈላላጊ የሆነው ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልልና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች ኮቪድ-19ኝን ያማከለ የጤና አገልግሎት በመስጠት አመርቂ ስራዎች ሰርተዋል- ዶ/ር ሊያ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልሎች እና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች የኮቪድ-19 ወርርሽኝን ያማከለ መሰረታዊ የጤና አገልግሎት በመስጠት አመርቂ ስራዎች ማከናወናቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በጤና ሚኒስቴር የእናቶች ሕጻናትና ስርዓተ ምግብ…
ፋና 90 በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ትኩረት ያጣው የድንች ምርት Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RBl2zozj1Fk
ፋና 90 የመዋቅር ጥያቄዎች እና የልማት ስራዎች በደቡብ ክልል Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6gPhf3_ppg8&t=86s
ፋና 90 ፋና በ25 ዓመት ጉዞ ውስጥ ተመራጭ የሚዲያ ተቋም በመሆን ለህብረተሰቡ መድረስ ችሏል Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_bFwyKF30Oo&t=47s
የሀገር ውስጥ ዜና የመምህራን ቀን ዓመታዊ በዓል አውደ ጥናት ተካሄደ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመምህራን ቀንን "መምህራን ቀውስ ለመቀልበስም ሆነ ለመጭው ጊዜ ብሩህነት ግንባር ቀደም ሚና አላቸው" በሚል መሪ ቃል ትምህርት ሚኒስቴር ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ያዘጋጁት አውደ ጥናት በባህር ዳር ተካሄደ። የትምህርት ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአሽከርካሪ ማሠልጠኛ ተቋማት መካከል 220 ተቋማት ብቻ የተቀመጠላቸውን መስፈርት አሟልተዋል Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙት 550 የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ ተቋት መካከል 220 ተቋማት የተቀመጠላቸውን መስፈረት አሟልተው አገልግሎት እንደሚሰጡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ገለፀ። የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከዘርፉ አመራሮች፣ ከአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮይሻ ፕሮጀክት የዓለም አቀፍ የቱሪዝም ስበትን እንደሚጨምር ተገለፀ Feven Bishaw Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮይሻ ፕሮጀክት የዓለም አቀፍ የቱሪዝም ስበትን የሚጨምርና የውጭ ምንዛሪ ማስገኛ መሆኑን የደቡብ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ የዓለም የቱሪዝም ቀን በደቡብ ክልል ደረጃ በዳውሮ ዞን እና በኮንታ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡…