ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ ቀረበ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበ፡፡ የማዕከሉ ኃላፊ ጆን ንኬንጋሶንግ በአህጉሪቷ በኮሮና ቫይረስ የሚያዘው ሰው ቁጥር እየጨመረ ነው ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ወቅት ሊኖር በሚገባው የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ዙሪያ ምክክር ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ ወቅት ሊኖር በሚገባው የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ዙሪያ ያተኮረ ምክክር ተካሄደ፡፡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባዘጋጀው ምክክር መድረክ ላይ የሲቪል ማህበራት እና የመገናኛ ብዙሃን ተሳትፈዋል። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለምርጫው የጥንቃቄ እርምጃ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ ሰጠሙ Abrham Fekede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ መስጠማቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው 200 ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በባህር ዳርቻው አቅራቢያ ሰጥማለች፡፡ ከአደጋው 60 ሰዎችን ማትረፍ መቻሉንም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዳማ እየመከሩ ነው Tibebu Kebede Oct 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ የምክክር መድረኩ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት…
ፋና 90 የቅዱስ ሲኖዶሱና የኦሮሚያ ቤተ-ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ስምምነት Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=SLQGwMQ3uVs
ፋና 90 1495ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ተከብሯል Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QBrX0FVYCf8
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ጎሮ ጉቱ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎበኙ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ጎሮ ጉቱ ወረዳ የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሲያደርጉ የነበረውን የልማት ፕሮጀክት ጉብኝቶችን በማገባደድ ነው በኦሮምያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 867 ሰዎች አገግመዋል Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ7 ሺህ 773 ሰዎች የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተደርጎ 481 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በሌላ በኩል 867 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 50 ሺህ753 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ቤተ ክህነት በሚል የተቋቋመው ኮሚቴ ያነሳቸው ችግሮች በጠቅላይ ቤተ-ክህነት እንዲፈቱ ዕርቅ ፈጸመ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለማቋቋም ሲሰራ የቆየው የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ያነሳቸው ችግሮች በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስር እንዲፈቱ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጋር ዕርቅ መፈጸሙን ገለፀ። ኮሚቴው ከጠቅላይ ቤተ-ክህነት ጋር የነበረው ልዩነት ባነሳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አቀፍ የመምህራን የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄደ Meseret Demissu Oct 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "መምህራን በቀውስ ውስጥ ይመራሉ ፣ መጪውንም ይተነብያሉ!" በሚል መሪ ቃል አምስተኛው ከተማ አቀፍ የመምህራን ቀን የምስጋና እና የዕውቅና መርሐግብር ተካሂዷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው የምስጋናና…