Fana: At a Speed of Life!

የሕዳሴው ግድብ የሱዳን ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው — የሱዳን ባለሀብቶች ልዑካን ቡድን መሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሱዳን ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ትልቅ ፕሮጀክት ነው ሲሉ የሱዳን ባለሀብቶች የልዑካን ቡድን መሪ ታግለዲን አብዱልጃሲም ተናገሩ። የሱዳን ባለሀብቶችም የልዑካን ቡድን ከመስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ…

የፋና ላምሮት የድምጻውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመቅደስ ግርማ አሸናፊነት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ11 ተከታታይ ዙሮች ሲካሄድ በቆየው የፋና ላምሮት የድምጻውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመቅደስ ግርማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡   መቅደስ ግርማ የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድርን በማሸነፏ የ500 ሺህ ብር…

ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዓልን ለማክበር የክልል ርዕሳነመስተዳድራን ጅግጅጋ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዓልን ለማክበር የክልል ርዕሳነመስተዳድራን ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሒሩት…