ከምስራቅ ቤዝ በሚነሱ አውሮፕላኖች ኬሚካል ርጭት በሶማሌ ክልል የተከተሰው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሌ ክልል የአንበጣ መንጋ ያደረሰውን ጉዳት ጎበኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉብኝቱን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት ÷ ከምስራቅ ቤዝ በሚነሱ አውሮፕላኖች ኬሚካል ርጭትም መንጋው…