Fana: At a Speed of Life!

ቱርክ በሰሜን ሶሪያ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ እንደምትችል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ በሰሜን ሶሪያ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ እንደምትችል አስጠንቅቃለች። የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን እንደገለጹት፥ ኩርዲሽ የተሰኙት ታጣቂዎች ሀገሪቱ ከሶሪያ በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ አላስፈላጊ ትንኮሳ እያካሄዱ ነው።…

4ኛው የኦዳ አዋርድ የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው የኦዳ አዋርድ የሽልማት ስነ ስርአት ትናንት ምሽት ተካሂዷል። የሽልማት ስነ ስርዓቱን በሻቱ ቶለማርያም መልቲ ሚዲያ ከኦሮሚያ ክልል  ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት መሆኑም ተገልጿል። በርካታ የኪነ ጥበብ ሰዎች እና…