ፋና 90 ኮቪድ 19 መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ያሟሉ ትምህርት ቤቶች በጊዜ ሰሌዳው መሰረት ትምህርት መጀመር እንደሚችሉ ተገልጿል Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ierr1x_ezpU
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 8 ሺህ 348 የላብራቶሪ ምርመራ 604 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ሚኒስቴሩ አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 71 ሺህ 687 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ያወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከ አዳነች አቤቤ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ግንባታ ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስጋና የእራት ግብዣ አደረጉ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ግንባታ ላይ ለተሳተፉ አካላት የምስጋና የእራት ግብዣ አድርገዋል። የከተማ አስተዳደሩ የጀመራቸውን ስራዎች በሰዓቱ እንደሚጨርስ ማሳያ የሆነው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ለፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ባደረጉት የስልክ ጥሪ በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ180 ሺህ ብር በላይ ሃሰተኛ የብር ኖቶችን ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ 2 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ180 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ገንዘብ ኖቶችን ወደ ንብ ባንክ ወስደው ሊቀይሩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሁለቱ ግለሰቦች በህጋዊ ባንክ ስም ተመሳስሎ በተሰራ እና ወደፊት በሚጣራ ቲተር በመጠቀም ከ180 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአቶ ልደቱ አያሌው የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፈቀደው የ100 ሺህ ብር የዋስትና ፈቃድ ታገደ Feven Bishaw Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአቶ ልደቱ አያሌው ከትናንት በስቲያ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፈቀደው የ100 ሺህ ብር የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡ ዋስትናውን ያገደው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ሸዋ ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ መንግስቱን በጣሰ መልኩ በሃይል ፍላጎቴን አሳካለሁ በሚል የትኛውም አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን–ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ Meseret Demissu Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፤ መስከረም 14 ፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ ) ህገ-መንግስቱን በጣሰ መልኩ በኃይል ፍላጎቴን አሳካለሁ በሚል ማንኛውም አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን ሲሉ በኢፌዴሪ መከላከያ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹምና የኦፕሬሽናል ጉዳዮች ኃላፊ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።…
የዜና ቪዲዮዎች ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመክፈት የሚያስችል ውይይት Meseret Awoke Sep 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TiE7shLlGJQ
የሀገር ውስጥ ዜና ፓስፖርትን ጨምሮ ሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘጋጅ የነበረው ግለሰብ ተያዘ Abrham Fekede Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ፓስፖርትን ጨምሮ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረው ግለሰብ ተያዘ፡፡ ግለሰቡ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዞ ምርመራው እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ባለሃብቶች ሉኡካን አባላት ጎርጎራን ጎበኙ Abrham Fekede Sep 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች ሉኡካን በገበታ ለሃገር ፕሮጀክት የተመረጠውን የጎርጎራ ከተማ ጎበኙ። በገበታ ለሃገር ፕሮጀክት የተመረጠውን የጎርጎራ ከተማ የጎበኙት ልኡካን 22 አባላትን መያዙ ተሰምቷል፡፡ የሉኡካኑ መሪ ኡመር አልጋብ በጉብኝቱ ወቅት…