ፔፕሲኮ የተባለው ኩባንያ በዘይት ምርት እና በምግብ ማቀነባበሪያ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፔፕሲኮ ኩባንያ በኢትዮጵያ በዘይት ምርት፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና የተለያዩ የፍራፍሬ ጭማቂ ምርቶችን በማምረት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡
በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም ከኩባንያው…