የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 495ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 495ኛው የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ሙስሊሞች…