Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከኮቪድ19 ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አገለሉ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 18 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከኮቪድ19 ጋር በተያያዘ ራሳቸውን ማግለላቸውን የፕሬዚዳንቱ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፕሬዚዳንቱ ቅዳሜ ምሽት በታደሙበት የእራት ግብዣ ላይ የተገኘ ሌላ እንግዳ በኮቪድ-19 መያዙ መረጋገጡን ተከትሎ…

በፌደራል የዳኝነት አስተዳደር እና በፌደራል ፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፌደራል የዳኝነት አስተዳደር እና በፌደራል ፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት…

በታንዛኒያ ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ጠቅላላ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ቀጣይ የሃገሪቱን መሪ ለሚወስነው ምርጫም የሃገሬው ዜጎች ድምጽ መስጠት ጀምረዋል፡፡ የምርጫው ውጤት በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ፡፡ ሃገሪቱን ከነጻነት በኋላ…

የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተያየት ˝ስርዓት የሌለው እና አደገኛ ነው˝- ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ከህዳሴ ህድብ ጋር ተያይዞ ለግብፅ ወግነው የሰጡትን አስተያየት ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት ስብስብ የሆነው ብላክ ኮከስ አወገዘ።   የስብስቡ አባላት ባወጣው መግለጫ…

በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር 40 በመቶ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት በየዕለቱ ለህልፈት የሚዳረጉት ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር ሲታይ 40 በመቶ ገደማ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ እንደገለጹት በፈረንሳይ፣ በስፔን፣ በብሪታንያ፣…

በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት ውጤት አመርቂ ይሆናል – ሙሳ ፋቂ ማህማት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት ላይ ደስተኛ መሆናቸውን ገለፁ፡፡ ሊቀ መንበሩ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት አመርቂ እንደሚሆን…

የአልጄሪያው ፕሬዚዳንት ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወሳኝ የህገ መንግስት ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ ዝግጅት ላይ የምትገኘው አልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማጂድ ቴቦኔ ሆስፒታል ገቡ።   ፕሬዚዳንቱ ሀገራቸው ወሳኝ የሚባለውን ህገ መንግስታዊ ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ ቀናት በቀራት ወቅት በዋና…