ስፓርት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ባየር ሙኒክ ሲያሸንፍ ሪያል ማድሪድ አቻ ተለያይቷል Tibebu Kebede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡ በምድብ አንድ ከሜዳው ውጭ ከሎኮሞቲቭ ሞስኮ የተጫወተው ባየር ሙኒክ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ አትሌቲኮ ማድሪድ ሳልዝበርግን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶስቱ ሀገራት በሰባት ቀናት የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ Tibebu Kebede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በሰባት ቀናት ውስጥ የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ የድርድሩን አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ በሰባት ቀናት ውስጥ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ የድርድሩ አካሄዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ላለፉት ሳምንታት በሪያድ ፖሊስ ጣቢያዎች የቆዩ 82 ኢትዮጵያውያን ከእስር ተፈቱ Tibebu Kebede Oct 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያን የመኖሪያ ፈቃድ ተላልፈዋል በሚል ላለፉት ሳምንታት ከልጆቻቸው ጋር ተይዘው ሪያድ ባሉ ፖሊስ ጣቢያዎች የቆዩ 82 ዜጎች እንዲፈቱ ተደረገ። እነዚህ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በከተማው ውስጥ በሚገኙ አምስት ፖሊስ…
የዜና ቪዲዮዎች አዲስ እየተዘጋጀ ያለው የማዕድንና ነዳጅ ረቂቅ ፖሊሲ Tibebu Kebede Oct 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wPXIaYHPChY
የዜና ቪዲዮዎች በኩታ ገጠም እርሻ የለማ ማሳ ጉብኝት በኦሮሚያ Tibebu Kebede Oct 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=nrJq8gGS6hw
የዜና ቪዲዮዎች የእምቦጭ አረም ወደ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያነት ይቀየር ይሆን ? Tibebu Kebede Oct 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=00ELo4A2x3o
የዜና ቪዲዮዎች የለማዊነት የጥበብ አባት-አርቲስት ለማ ጉያ Tibebu Kebede Oct 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iH3f61_cgKs
የዜና ቪዲዮዎች የፓስፖርት እና ተያያዥ አገልግሎቶች መጀመር Tibebu Kebede Oct 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OAwiVbsGCPE
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ስብሰባ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም በኢንተርኔት አማካኝነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 511 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Oct 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 884 የላብራቶሪ ምርመራ 511 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 94 ሺህ 128 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…