Fana: At a Speed of Life!

ገለልተኛ የአማካሪዎች ቡድንና የማኅበረሰብ ደኅንነት ቅኝት አቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ገለልተኛ የአማካሪዎች ቡድንና የማኅበረሰብ ደኅንነት ቅኝት አቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከክልል እስከ ቀበሌ ባሉ አደረጃጀቶች ለፖሊስ አገልግሎት እውቀታቸውን፣ ልምዳቸውን እና ድጋፋቸውን የሚሰጡ ገለልተኛ…

ለአንድ ዓመት የኤሌክትሪክ ሀይል ስርቆት ሲፈጽም የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለአንድ ዓመት የኤሌክትሪክ ሀይል ስርቆት ሲፈጽም የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ። የሀይል ስርቆቱን ሲፈፀም የቆየው ግለሰብ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ሜክሲኮ አካባቢ…

የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል በዙሪያው ባሉ ትምህርት ቤቶች በኮሮና ቫይረስ መከላከል ዙሪያ ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል በዙሪያው ባሉ ትምህርት ቤቶች መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ መከላከል ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡   የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ያሬድ አግደው ለፋና…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ በህዳሴው ግድብ ላይ የሰጡት አስተያየት የሚወገዝና ተቀባይነት የሌለው ነው – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በህዳሴው ግድብ ላይ የሰጡት አስተያየት የሚወገዝና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ገለጹ፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር…

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እርሻ የለማ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሰሜን ሸዋ ዞን በኩታ ገጠም እርሻ የለማ ማሳን ጎበኙ፡፡ ጉብኝቱ በዞኑ በሂዳቦ አቦቴ ወረዳ ውስጥ ዳሮ አሙማ ወጁ ቀበሌዎች ነው የተካሄደው፡፡ በዚህም የለማ ጤፍን ጨምሮ ምርጥ ዘር ቡና…

የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ሀገር አቀፍ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 በጀት ዓመት የእናቶችና ሕጻናት ጤና አገልግሎት ሀገር አቀፍ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማው የፌደራል ጤና ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎችና የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተጀመረው።…

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ መፈጸምን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ማከናወኑን ገለጸ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ጽዋየ ሙሉነህ ለመስሪያ ቤቶችና…