የደረሱ ሰብሎች ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲሰበሰቡ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል- አቶ ኡመር ሁሴን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደረሱ ሰብሎች ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲሰበሰቡ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን ተናገሩ።
ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዜና መጽሄት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ የዘንድሮ…