Fana: At a Speed of Life!

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት በድህነት ውስጥ ያሉ ዜጎችን ህይወት እየቀየረ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት በድህነት ውስጥ ያሉ ዜጎችን ህይወት በመቀየርና ወደ ዘላቂ ልማት እንዲሸጋገሩ በማድረግ በኩል ትልቅ ሚና እንደነበረው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ሁለተኛው የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት…

የዶናልድ ትራምፕ አስተያየት ከአንድ የሀገር መሪ የማይጠበቅና የዓለም ዓቀፍ ህግን ያላገናዘበ ነው- የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰጡት አስተያየት ከአንድ የሀገር መሪ የማይጠበቅና የዓለም ዓቀፍ ህግን ያላገናዘበ መሆኑን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ የህዳሴ ግድብ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2020 የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ትራቭሌር አዋርድ የ2020 የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመሆን ተሸለመ። ይህ ሽልማት በቢዝነስ ትራቭለር መፅሄት በኩል ነው ይፋ የሆነው። የመፅሄቱ አንባቢዎች በሰጡት ድምፅ እና በገለልተኛ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9ኛ ዙር የ“ይቆጥቡ፤ ይሸለሙ” መርሀ-ግብር የእጣ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ላለፉት 9 ወራት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9ኛ ዙር የ“ይቆጥቡ፤ ይሸለሙ”  የሽልማ መርሀ-ግብር ዕጣ በብሔራዊ ሎተሪ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በይፋ ወጥቷል። የባንኩን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የባንኩ አመራሮች፣…

በጉራ ፈርዳ ወረዳ ለሰው ህይወት መጥፋት እና ለንብረት ውድመት ምክንያት ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 54 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ ለሰው ህይወት መጥፋት እና ለንብረት ውድመት ምክንያት ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 54 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለጹት ሰሞኑን በጉራ ፈርዳ…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚሰማሩ የፖሊስ አባላት ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚሰማሩ የፖሊስ አባላት ስልጠና መሰጠቱን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ስልጠናው በሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሚኒስቴሩ፣ ከፌደራል ፖሊስ እና ከኢትዮጵያ ፖሊስ…

ተመድ የህብረቱ ሊቀ መንበር በህዳሴው ግድብ ላይ ሶስቱን ሃገራት ወደ ስምምነት ለማምጣት ለሚያደርጉት ጥረት ሙሉ ድጋፍ እንዳለው አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሲሪል ራማፎሳ በህዳሴው ግድብ ላይ ሶስቱን ሃገራት ወደ ስምምነት ለማምጣት ለሚያደርጉት ጥረት ሙሉ ድጋፍ እንዳለው አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የደቡብ አፍሪካው…

አምባሳደር ሽፈራው ተክለማሪያም ከደቡብ አፍሪካ የማምረቻው ዘርፍ ማህበር የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም ከደቡብ አፍሪካ ማምረቻው ዘርፍ ማህበር የስራ ኃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ማህበሩ በደቡብ አፍሪካ በማምረቻ ኢንዱስትሪ ዘርፍ…

የኔዘርላንድስ ፖሊስ በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር አዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድስ ፖሊስ በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪ የሆነን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የ71 አመቱ ግለሰብ በፈረንጆቹ 1994 በሩዋንዳ በተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል ተጠርጣሪ ናቸው፡፡ የቀድሞው…

በመዲናዋ የትራፊክ ህግ የተላለፉ 15 ሺህ 837 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ለማሻሻል የወጡ የትራፊክ ህጎችን የተላለፉ 15 ሺህ 8 37 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል፡፡ ቅጣቱ ህግ በጣሱ፣ ከአቅም በላይ ትርፍ በጫኑ፣ ከታሪፍ በላይ ባስከፈሉ፣…