ፋና 90 በቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dFB2ray_xY4
ፋና 90 የበረሃው አንበጣ ዳግም በመንጋ ደረጃ እንዳይከሰት ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ – ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wUm4uYJnSkQ&t=39s
የሀገር ውስጥ ዜና የበረሃው አንበጣ ዳግም በመንጋ ደረጃ እንዳይከሰት ስራዎች በመሰራት ላይ ይገኛሉ – ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ የበረሃው አንበጣ መንጋ ዳግም በመንጋ ደረጃ እንዳይከሰት ስራዎች በመሰራት ላይ እንደሚገኙ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፦ የአንበጣው መንጋ በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 607 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 628 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 314 ሰዎች በፅኑ…
ስፓርት ሀዋሳ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን አስፈረመ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ወደ ሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል ተዘዋውሯል፡፡ በቀድሞ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ምህረት የሚሰለጥነው ሃዋሳ ከኤፍሬም አሻሞ በተጨማሪም ከደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ዘነበ ከድር እና ግብ ጠባቂውን ዳግም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ጥቃቅን ልዩነቶችን በመተው ግድቡን በፍጥነት ለመጨረስ ሁሉም ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሚያለያዩ ጉዳዮች ይልቅ አንድ የሚያደርጉ ስለሚበዙ ጥቃቅን የውስጥ ልዩነቶችን ወደ ጎን በመተው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት ለመጨረሽ ሁሉም ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ጥሪ አቀረበ፡፡ የግድቡ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴሌኮም ዘርፍ የማሻሻያ ስራዎች ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄዷል፡፡ አዳዲስ የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ወደሃገር ውስጥ በማስገባት ዘርፉን ለውድድር ክፍት ለማድረግ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ በከፊል ለማዛወር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሰ የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎበኙ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ሆስፒታሉ የእስካሁን የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የተመዘገቡ ጠንካራ ውጤቶችን በማስመልከት ሆስፒታሉ በቀጣይ የአገልግሎት አሰጣጥ አድማሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶስትዮሽ ድርድሩ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና መብት ባስከበረ መልኩ ይካሄዳል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Abrham Fekede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገ ከሰዓት ቀጠሮ በተያዘለት በህዳሴ ግድብ ላይ የሚያተኩረው የሦስትዮሽ ድርድር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና መብት ባስከበረ መልኩ እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ድርድሩ ላይ የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውሃ ጉዳይና የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Tibebu Kebede Oct 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ለረጅም አመታት በስዕል እና በተለያዩ የአርት ስራዎች ህዝባቸውን ሲያገለግሉ የነበሩት ክብር ዶክተር ሎሬት…