የህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲፋጠን ድጋፍ በማድረግ በግብፃውያን በኩል የሚደረግ ጫናን መቀልበስ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲፋጠን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ በማድረግ የካይሮ ሰዎች የሚያደርጉትን የእጅ አዙር ጫና እስከ መጨረሻው መቀልበስ እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ፡፡
የውሃ ጂኦ ፖለቲካ ተመራማሪው ፕሮፌሰር…