Fana: At a Speed of Life!

የትራምፕ ንግግር በኢትዮጵያ ህልውና ላይ የተሰነዘረ ጥቃት ነው – በሩሲያና ቤላሩስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩሲያና ቤላሩስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የትራምፕ ንግግር በኢትዮጵያ ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተሰነዘረ ጥቃት መሆኑን ገለፁ። በሩሲያ ፌዴሬሽንና በቤላሩስ ሪፐብሊክ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን…

ቅዱስ ሲኖዶስ ዶናልድ ትራምፕ የታላቁ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የሰጡትን አስተያየት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ የታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ያደረጉትን ንግግር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አወገዘ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ታላቁን…

የአማራ ክልል መንግስት የፊታችን ረቡዕ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ለተጠራው ሰልፍ እውቅና አለመስጠቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል መንግስት የፊታችን ረቡዕ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ለተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አለመስጠቱን አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ…

የተለያዩ ተቋማትና የስራ ሃላፊዎች በክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ተቋማትና የስራ ሃላፊዎች በክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በአንጋፋው ሰዓሊ ሻምበል የክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን…

ባለስልጣኑ የአራራት ኮተቤ የአስፓልት መንገድን በተያዘው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግንባታው ከሶስት ዓመት በፊት የተጀመረው የአራራት ኮተቤ የአስፓልት መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። መንገዱ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል…

የ8ኛና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሶስት ሰሚስተሮችን ትምህርት ብቻ ይሸፍናል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል  ክልላዊ እና  የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ  ፈተና ሶስት ሲሚስተሮችን ብቻ ያካተተ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ሚኒስትር ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ ተናገሩ። በዚህም መሰረት የ11ኛ ክፍል ሁለቱም ሲሚስተሮች እና የ12…

የክብር ዶክተር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰአሊ ሎሬት ሻምበል የክብር ዶክተር አርቲስት ለማ ጉያ ዛሬ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ የክብር ዶክተር አርቲስት ለማ ጉያ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ92 ዓመታቸው ዛሬ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አርቲስት…

በኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር አስተባባሪነት “አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ “በሚል ከ35ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር አስተባባሪነት "አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ "በሚል 35 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባንኮቹ የከተማ አስተዳደሩን ጥሪ በመቀበል ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና…