በኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር አስተባባሪነት “አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ “በሚል ከ35ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር አስተባባሪነት "አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ "በሚል 35 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባንኮቹ የከተማ አስተዳደሩን ጥሪ በመቀበል ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና…