ሁለተኛው ዙር የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና የወጣቶች የሥራ ዕድል ፕሮጀክት ማብሰሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የከተሞች ሳምንት ምክንያት በማድረግ "የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት ለከተሞች ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህን…