በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሪፍርም ላይ ያተኮረ መፅሐፍ ተመረቀ
https://www.youtube.com/watch?v=ZeQAXHEWUU8
‘ከተሞች ለሰላም‚ የተሰኘ የሠላም ምክክር ፎረም ነገ በአርባ ምንጭ ከተማ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"ከተሞች ለሰላም" የተሰኘ አገር አቀፍ የሠላም ምክክር ፎረም ነገ በአርባ ምንጭ ከተማ ይካሄዳል፡፡
በሰላም ምክክር ፎረሙ ላይ ለመገኘት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ ረፋድ ላይ አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
ከፕሬዝዳንት…
በህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ የሚደረገውን የዲፕሎማሲ ጫና እና የሴራ ፖለቲካ ለማክሰም የግድቡን ግንባታ በፍጥነት ማጠናቅቅ ወሳኝ ነው- ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ የሚደረገውን የዲፕሎማሲ ጫናና የሴራ ፖለቲካ እስከ መጨረሻው ለማክሰም የግድቡን ግንባታ በፍጥነት ማጠናቅቅ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን የፖለቲካ እና የታሪክ ምሁራን ተናገሩ።
ምሁራኑ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
575 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 676 የላቦራቶሪ ምርመራ 575 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 91 ሺህ 693 ደርሷል።…
በወዳጅነት ጨዋታ ዋልያዎቹ በዛምቢያ አቻቸው ተረቱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዛምቢያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሂደዋል።
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ እስከ 86ኛው ደቂቃ ድረስ 2-1 ስትመራ ብትቆይም፤ ተቀይሮ የገባው አልበርት ካዋንዳ አከታትሎ ባስቆጠራቸው…
የልዩ ዘመቻዎች ሀይል ስልጠና በሀገር ላይ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለመመከት የሚያስችል ነው -ሜ/ ጀ ሹማ አብደታ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ሀይል ስልጠና በቀጣይ በሀገር ላይ ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለመመከት የሚያስችል መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብደታ ተናገሩ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የልዩ…