በኦሮሚያ ክልል በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የቻይና ኩባንያዎች ለኦሮሚያ ክልል የኮቪድ መከላከያ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኢንቨስትመንት የተሰማሩ የቻይና ኩባንያዎች ለኦሮሚያ ክልል የኮቪድ መከላከያ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡
ድጋፉን የለገሱት በኢትዮጵያ የቻይና የንግድ ዘርፍ ማህበራት ከቻይናዎቹ ጂያንግሱ እና ኒንሲያ ሁይ ጋር…