የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክ/ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ ወደ ሱቅ የተላከ የ10 ዓመት ህፃን ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በመኖሪያ ቤት እና በንግድ ሱቅ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ10 ዓመት ህፃን ህይወት ሲያልፍ በሁለት ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ። አደጋው የደረሰው በሲኖትራክ ተሽከርካሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በወጪ ንግድ ዘርፍ ከታሰበው 95 በመቶው ተሳክቷል Feven Bishaw Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በወጪ ንግድ ዘርፍ ከታሰበው 95 በመቶውን ማሳካት መቻሉን ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ10 ዓመት መሪ ልማት እቅድ ዝግጅት ምዕራፍ እና የ2013…
ስፓርት የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። በጉባኤው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም፣ የኦድት ሪፖርት፣ የ2013 በጀት አመት እቅድ እና በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል። በቀረበው ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀዋሳ ከተማ ምክር ቤት ለ2013 ዓ.ም 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሲያፀድቅ አዲስ ከንቲባም ሾሟል Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አድርጎ የሾመው የከተማዋ ምክር ቤት የከተማዋን በጀት 2 ቢሊየን 54 ሚሊየን 18 ሺህ ብር ብር አድርጎ አፅድቋል። የሀዋሳ ከተማ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በቤንች ሸኮ ዞን ከህብረተሰቡ ጋር እየተወያዩ ነው Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬዓለም ሽባባው፣ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተመሰረተ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር ምስረታ ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ ተደረገ። በማህበሩ ምስረታ ላይም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ፣ የሠራተኛና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን ሁለንተናዊ መብትና ጥቅም ለማስከበር የመንግስት ተቋማት በትኩረት ሊሰሩ ይገባል- ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዜጎችን ሁለንተናዊ መብትና ጥቅም ለማስከበር የመንግስት ተቋማት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ አሳሰቡ። ለመንግስት ተቋማት መካከለኛ የስራ ኃላፊዎች በፌደራል አስተዳደር ሥነ- ሥርዓት አዋጅ አስፈላጊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጥነት ያለው ሀገር አቀፍ የፖሊስ ስታንዳርድ ለማህበረሰቡ ለማቅረብ የፖሊስ አመራሮች ሃላፊነታችውን ሊወጡ ይገባል ተባለ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘመናዊና ዘመን ተሻጋሪ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት ከፌደራል፣ ከክልልና ከከተማ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን ለተውጣጡ የፖሊስ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ለአራት ቀናት የሚቆየው ስልጠና በፖሊስ ዶክትሪን፣ በሰራዊቱ የለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተሞች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Abrham Fekede Oct 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተሞች ለሰላም እጦት መንስኤ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ "ሰላም ለከተሞች" በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ከተሞች የፓናል ውይይት በአርባ ምንጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Oct 23, 2020 0 ከኮሮና ወረርሽኝ በኋላ ለተከፈተው የትምህርት ዘመን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ከአፀደ ህጻናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፤ ከግል እስከ መንግስት ትምህርት ቤቶች፤ በመላ ሃገሪቱ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ ዓለም አቀፋዊው ወረርሽኝ ኮቪድ19 በሃገራችን መከሰቱን ተከትሎ በቀዳሚነት የወሰነው…