Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ በስፖንጅ ፋብሪካ ውስጥ የተነሳ እሣት ንብረት አወደመ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ በስፖንጅ ፋብሪካ ውስጥ የተነሳ እሣት ከ500 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ማውደሙን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ። በክፍለ ከተማው ወረዳ 3 ራስ ደስታ አካባቢ በአንድ ሺህ ካሬ ሜትር…

በብሔር አስተዳደር፣ በብዝኅነት አያያዝ እና በሃይማኖቶች የጋራ እሴት ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ በጅማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔር አስተዳደር፣ በብዝኅነት አያያዝ እና በሃይማኖቶች የጋራ እሴት ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ በጅማ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር የተዘጋጀ መሆኑ…

የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ጥሩ የትብብር ማሳያ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ለአፍሪካ ቻይና ትብብር ጥሩ ማሳያ መሆኑን ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከሺንዋ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢትዮጵያ እና ቻይና ላለፉት 50 ዓመታት…

በስፔን ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎቸ ቁጥር ከአንድ ሚሊየን ማለፉ ተነገረ፡፡   ስፔን በአውሮፓ ከፍተኛ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከተመዘገበባቸው ሃገራት የመጀመሪያዋ ሆናለች ነው የተባለው፡፡  …

144 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ቤት ተሸኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 144 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ መሸኘታቸውን በቤሩት የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጄኔራል ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ወደ ሃገራቸው የተመለሱት ዜጎች በከፋ ሁኔታ ይኖሩ የነበሩ ሲሆን ከቤሩት ወደ አዲስ አበባ ተሸኝተዋል፡፡ ትናንት…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ ሲሸነፍ ባየርሙኒክ እና ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ተደርገዋል። ከምድብ አንድ እስከ አራት በሚገኙ ቡድኖች መካከል በተደረጉ ጨዋታዎች ያልተጠበቁ ውጤቶችም ተመዝግበዋል። በምድብ አንድ ሎኮሞቲቭ ሞስኮን…