የ15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ዝግጅት
https://www.youtube.com/watch?v=rCrbw2O-ZwI
ተቋርጦ የቆየው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የቫይረሱን ስርጭትን ከግምት ባስገባ መልኩ ወደ ተግባር እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም ወደ ተግባር ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።:
የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራምን አስመልክቶ አዲስ ለተቋቋመው…
628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 333 የላቦራቶሪ ምርመራ 628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 91 ሺህ 118 ደርሷል።…
እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር ሊውል ይችላል- ፋኦ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በቁጥጥር ስር ሊውል እንደሚችል አስታወቀ።…
ጠ/ሚ ዐቢይ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በዕቅዱ መሰረት እየተካሄደ መሆኑን አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከገበታ ለሃገር ፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር መወያየታቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል፡፡…
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም ለጤና ዘላቂ የልማት ግቦች እና ለኮሮና ቫይረስ የድንገተኛ አደጋ ምላሽ ፕሮጀክት በዓለም ባንክ በኩል የሚደረገውን…
በሀረሪ ክልል በድንገተኛ አደጋዎች ሊያልፍ የሚችለውን የሰው ህይወት ለመቀነስ ቅንጅታዊ አሰራር ሊተገበር እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በድንገተኛ አደጋዎች ሊያልፍ የሚችለውን የሰው ህይወት ለመቀነስ ቅንጅታዊ አሰራር ሊተገበር እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ።
የክልሉ የድንገተኛና ፅኑ ህሙማን እንክብካቤ ማሻሻያ ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሃ…
ፋና ጤና፡- በጊዜ ከተደረሰበት ከጡት ካንሰርም መዳን ይቻላል
https://www.youtube.com/watch?v=bFrS6UwrJys