የታዳሽ አረንጓዴ ልማት በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት ዓለም አቀፍ ዌቢናር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታዳሽ አረንጓዴ ልማት በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በሮም የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር ያዘጋጀው ዌቢናር ተካሄደ።
“የታዳሽ አረንጓዴ ልማት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተካሄደውን ዌቢናሩን በጣሊያን የተባበሩት መንግስታት…