Fana: At a Speed of Life!

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ መጣስ እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ እስራት ያስቀጣል – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጣር የወጣውን መመሪያ ቁጥር 30/2013 መጣስ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ እስራት እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ኢትዮጵያ የዓለም የጤና ድርጅት ማሳሰቢያን መሠረት በማድረግ…

የሌጎስ አስተዳዳሪ ነዋሪዎች እንዲረጋጉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጀሪያ ለተቃውሞ በወጡ ሰልፈኞች ላይ ተኩስ መከፈቱን ተከትሎ የሌጎስ አስተዳዳሪ ባባጂዴ ሳንዎ ኦሉ የከተማዋ ነዋሪዎች እንዲረጋጉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ናይጀሪያውያን ከሰሞኑ ፖሊሶች የሚፈጽሙትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ…

የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 የትምህርት ዘመን እንዲቀጥል በተወሰነው መሠረት የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በመጀመሪያው ዙር የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ። በዚሁ መሰረት፡- 1. ጥቅምት 23 እና 24 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ88 ሚሊየን ብር በላይ ሊሰወር የነበረ ግብር መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፈው አመት ከ88 ሚሊየን ብር በላይ ሊሰወር የነበረ ግብር መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ባለፈው ዓመት የግብር ከፋዮችን ህግ ተገዥነት ለማረጋገጥ በርካታ ስራዎች መስራቱን፥ የአማራ ክልል ገቢዎች…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ባህሪያት ከሥርዓተ ምግብ ጋር ያለውን መስተጋብር የተመለከተ ጥናት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣2013 (ኤፍ.ቢ. ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የኮቪድ19 ወረርሽኝ ባህሪያት ከሥርዓተ ምግብ ጋር ያለውን መስተጋብር አስመልክቶ ለአንድ አመት የሚቆይ ጥናት በይፋ አስጀመረ። በዚህም በህክምና ማገገሚያ ውስጥ ቆይታ በነበራቸው ታካሚዎች ላይ ክትትል እና…