Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 330 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ ይገነባል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት በ1 ነጥብ 14 ቢሊየን ብር ወጪ 330 ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ እንደሚገነባ የክልሉ መንገድና ትራንስፖርት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንገድና ትራንስፓርት ቢሮ የመንገድ ኮንትራት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ምህረት እውነቴ…

አርመንያ እና አዘርባጃን የደረሱትን የተኩስ አቁም እንዲያከብሩ ተመድ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አርመንያ እና አዘርባጃን የደረሱትን የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ዋና ፀሃፊው በናጎሮኖ ካራባህ ግጭት በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አውግዘዋል፡፡…

አትሌት ሃጎስ በጣልያን በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣልያን በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ሃጎስ ገብረህይወት የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸናፊ ሆኗል፡፡ አትሌት ሃጎስ ርቀቱን 29 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸንፏል፡፡ የቀድሞው…

ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገች፡፡ በሃገሪቱ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ከፍተኛ ቁጥር ያለቸው ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ይህን ተከትሎም ሃገሪቱ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ የተደነገጉ መመሪያዎች…