Fana: At a Speed of Life!

በበይነ መረብ የሚፈጸሙ ጥቃቶች አደገኛና ውስብስብ እየሆኑ መምጣታቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በበይነ መረብ ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ይበልጥ ውስብስብ እና አደገኛ እየሆኑ መምጣታቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ ከአንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ዋና ዋና የኮምፒውተር ሲስተሞችን የመጥለፍ ችሎታ ያላቸው መረጃ መዝባሪዎች አሁን ላይ የበይነ መረብ…

በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን አስመልክቶ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ከመከላከልና ምላሽ ከመስጠት አኳያ ባሉ የህግ እና የአሰራር ማእቀፎች እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክቶ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡  …

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነገ ያካሂዳል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን የሚያካሂደው በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዳራሽ መሆኑ ተገልጿል። ነገ በሚካሄደው መደበኛ ጉባኤ…

ቻይና አንበጣን ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ አበረከተች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና መንግስት አንበጣን ለመከላከል የሚረዱ ቁሳቁሶችን ለግብርና ሚኒስቴር አበረከተ፡፡ ከአንበጣ መከላከያ በተጨማሪ ፀረ-ተዋህስያን፣ መርጫ ቁሳቁሶች እና ርጭት በሚካሄድበት ወቅት የሚከላከሉ ቁሳቁሶች ተበርክተዋል፡፡ በርክክቡ ወቅት…

ኮሮና ቫይረስ በቆዳ ላይ 9 ሰዓት እንደሚቆይ አንድ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኮሮና ቫይረስ በሰው ልጅ ቆዳ ላይ ዘጠኝ ሰዓት እንደሚቆይ አንድ ጥናት አመላክቷል፡፡ ይህም ቫይረሱ ከጉንፋን አምጭው ቫይረስ አምስት እጥፍ የሚረዝም ጊዜ በሰው ልጅ ቆዳ እንዲቆያ ያደርገዋል ሲሉ የጃፓን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል፡፡ አዲሱ…

መምህራንን የቤት ባለቤት ለማድረግ ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህራንን የቤት ባለቤት ለማድረግ ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ መምህራን ለትምህርት ዘርፉ መሻሻል…

የመጀመሪያው የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የንግድ አውሮፕላን እስራኤል አረፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመጀመሪያው የንግድ አውሮፕላን ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በመነሳት ለመጀመሪያ ጊዜ እስራኤል ማረፉ ተገለጸ፡፡ ሁለቱ ሃገራት ከአንድ ወር በፊት በአሜሪካ አሸማጋይነት ግንኙነታቸውን ዳግም ለማደስ መስማማታቸው ይታወሳል፡፡፡ ከስምምነቱ በኋላም…

በሩብ ዓመቱ ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ግማሽ ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ግማሽ ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለፀ። ገቢው የተገኘው ከማምረቻው፣ ከግብርናና ከአገልግሎት ዘርፍ…