Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል 143 ሺህ ሄክታር መሬት የበቆሎ ሰብል በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 143 ሺህ ሄክታር መሬት የበቆሎ ሰብል በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በቤንች ሸኮ ዞን በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ያለን የበቆሎ ሰብል የጎበኙ…

የአንድ ወር የእምቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 9 እስከ ኅዳር 9 ቀን 2013 ዓ.ም የሚቆየው የእምቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። በዘመቻው ጣና ሐይቅን የወረረው የእምቦጭ አረም በተቻለ መጠንና በዘላቂነት እንደሚወገድ ይጠበቃል።…

ባለፈው በጀት አመት 6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ተመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ የ6 ነጥብ 1 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት መመዝገቡን ገለጹ፡፡ 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከህዝብ ተወካዮች…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሄደ። በስብሰባው ላይ ባለፈው መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ…