Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከፖርቹጋል አቻቸው ቴሬዛ ሪቤይሮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከፖርቹጋል አቻቸው ቴሬዛ ሪቤይሮ ጋር በዙም የሁለቱን አገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሁለቱ አገራት ግንኙነት ረጅም ዘመናትን…

ቻይና የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመላ ዜጎቼ አያስፈልግም አለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በዚህ ወቅት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች እንጂ ለመላ ዜጎች ክትባቱ እንደማይስፈልግ የሀገሪቱ ከፍተኛ የጤና ባለስልጣን ገለፁ።   የቫይረሱ ክትባት ጥቅም ላይ በሚውልበት ወቅት በሽታውን…

ተቃውሞ የበረታባቸው የቤላሩሱ ፕሬዚዳንት ሉካሼንኮ ከ ፑቲን ጋር ለመምከር ወደ ሩሲያ አቅንተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቃውሞ የበረታባቸው የቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ከሩስያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ለመምከር ወደ ሶቺ አቅንተዋል። ሉካሼንኮ አገራቸው ከአንድ ወር በፊት ያደረገችውን ምርጫ ተከትሎ ተቃውሞ በርትቶባቸዋል። በምርጫው ሉካሼንኮ…

ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ በመጨረሻ ሰዓት ውድቅ ማድረጉ ተነገረ። አጭር ቪዲዮን የማጋራት አገልግሎት የሚሰጠው ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ በመጨረሻ ሰዓት ውድቅ ማድረጉ ተሰምቷል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ባለቤትነት…