የኦሮሚያ ክልል የመንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስትና የብልጽግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም በአዳማ ከተማ እየተገመገመ ነው፡፡
የስራ አፈጻጸም ግምገማው ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኦሮሚያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ…