የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ ይፈልጋሉ – አምባሳደር ሬሚ መርቻው
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የፈረንሳይ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ መርቻው ገለጹ።
አምባሳደር ሬሚ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ በአሁኑ…