Fana: At a Speed of Life!

በምስራቃዊ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ተደርምሶ ቢያንስ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣናት ገልጸዋል። የአደጋው መንስኤ በአካባቢው የዘነበው ከባድ ዝናብን ተከትሎ ሰዎቹ ሲቆፍሩት የነበረው ጉድጓድ በመደርመሱ ነው…

የ4 ግለሰቦችን ህይወት ያጠፋው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከባለቤቱ ጋር በተፈጠረ ጊዜአዊ አለመግባባት የ4 ግለሰቦችን ህይወት መሳሪያ ተኩሶ ያጠፋው የፖሊስ አባል ወዲያውኑ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው የግድያ ወንጀሉን የፈፀመው መስከረም 1 ቀን 2013…

በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በደረሠ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በመምሪያው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ዋና ኢንስፔክተር ጎበዜ…

በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል ውይይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋን መንግስት እና ታሊባን መካከል የሚደረግ ውይይት ዛሬ ጀምሯል፡፡ በአፍጋኒስታን ለሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ ጊዜ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገው የአፍጋን መንግስትና ታሊባን ጦርነትን ለማስቆም ለድርድር ከሁለቱም በኩል…

የአሜሪካ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዩናይትድ ስቴትስ የበጀት ጉድለት ወደ 3 ትሪሊየን ዶላር ከፍ ማለቱ ተነገረ። የበጀት ጉድለቱን የሀገሪቱ የፌደራል መንግስት ለኮሮናቫይረስ ማገገሚያ ያዋለው ገንዘብ እንዳናረው ነው የተመለከተው” የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጉባኤ ላይ በዘርፉ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፈሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በቪዲዮ በተካሄደው የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጉባኤ ላይ ተሳተፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና ፈጠራ የታከለበት እንዲሆን ለማስቻል ብዙ ሥራ እንደሚጠይቅ በዚህ…