በፖላንድ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም በሴቶችም 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል።
በወንዶች በተካሄደው የዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና ኢትዮጵያው አትሌት አምደወርቅ ዋለልኝ 59…