ፋና 90 ከነገ ጀምሮ ከ100 ሺህ ብር በላይ አዲሱን የገንዘብ ኖት በአሮጌው ገንዘብ ኖት መቀየር አይቻልም Feven Bishaw Oct 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=xFrG74ucOi8
ጤና ተጠቃሚዎች የመድሃኒትን ህጋዊነት የሚያረጋግጡበት የሞባይል መተግበሪያ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ጋር በመተባበር ተጠቃሚዎች የመድሃኒትን ህጋዊነት የሚያረጋግጡበት የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡ መተግበሪያው አይ ቨሪፋይ (i. verify) የተሰኘ…
ኮሮናቫይረስ የኔዘርላንድስ መንግስት 67 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኮቪድ19 የመከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኔዘርላንድስ መንግስት ካርድ ኤይድ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር 67 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ኮቪድ19ን ለመከላከልና ለማከም የሚያገለግል ግብዓት ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ድጋፉን የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የአንበጣ መንጋ የሚያደርሰውን ጥቃት መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ መወየታቸውን በፌስቡክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ልደቱ ህገመንግስቱን ለመናድ በማሰብ የተለያዩ ህገመንግስቱን የሚቃረኑ የሽግግር ሰነዶችን በማዘጋጀት በቀረበባቸው 2ኛ ክስ ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ Feven Bishaw Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው ህገመንግስቱን ለመናድ በማሰብ የተለያዩ ህገመንግስቱን የሚቃረኑ የሽግግር ሰነዶችን አዘጋጅተዋል ተብለው በቀረበባቸው 2ኛ ክስ ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምስራቅ ምድብ ችሎት ዛሬ የአቶ ልደቱ አራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያምና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ፋውንዴሽን መሰረቱ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ ፋውንዴሽን መሰረቱ፡፡ ፋውንዴሽኑ "ሃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን" በሚል ስያሜ የተመሰረተ ሲሆን ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሰርተፊኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና 43 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ በላይ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ተሰማርተዋል Tibebu Kebede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ግንባታቸው ተጠናቀው ወደ ስራ የገቡ እና በግንባታ ላይ የሚገኙ 1 ሺህ 564 የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራታቸው ተገለፀ። በዚህም የቻይና ኩባንያዎች በፕሮጀክቶች የቁጥር…
ቢዝነስ አየር መንገዱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የአጋርነት ስምምነቱ የግብርና ውጤቶችን በሃገር ውስጥ ካለው አርሶአደር ለማግኘት ያለመ ነው ተብሏል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር…
የዜና ቪዲዮዎች የከፍተኛ ትምህርትን የማስጀመር እንቅስቃሴ Feven Bishaw Oct 16, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lPEzA_zgFiE
የሀገር ውስጥ ዜና ሃብታቸውን ያላስመዘገቡ 100 የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ሀብት እንዲጣራ ለፌደራል ፖሊስ ሊተላለፍ ነው Abrham Fekede Oct 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ሥነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሀብትና ንብረታቸውን ያላስመዘገቡ 100 የፌደራልና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አስፈላጊው የህግ ማጣራት እንዲደረግባቸው ስም ዝርዝራቸውን ለፌደራል ፖሊስ እንደሚያስተላልፍ…