Fana: At a Speed of Life!

43 ቢሊየን ብር ያስመዘገቡ ከ1 ሺህ በላይ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ተሰማርተዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ግንባታቸው ተጠናቀው ወደ ስራ የገቡ እና በግንባታ ላይ የሚገኙ 1 ሺህ 564 የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት መሰማራታቸው ተገለፀ።   በዚህም የቻይና ኩባንያዎች በፕሮጀክቶች የቁጥር…

አየር መንገዱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የአጋርነት ስምምነቱ የግብርና ውጤቶችን በሃገር ውስጥ ካለው አርሶአደር ለማግኘት ያለመ ነው ተብሏል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር…

ሃብታቸውን ያላስመዘገቡ 100 የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ሀብት እንዲጣራ ለፌደራል ፖሊስ ሊተላለፍ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ሥነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሀብትና ንብረታቸውን ያላስመዘገቡ 100 የፌደራልና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አስፈላጊው የህግ ማጣራት እንዲደረግባቸው ስም ዝርዝራቸውን ለፌደራል ፖሊስ እንደሚያስተላልፍ…

ከነገ ጀምሮ ከ100 ሺህ ብር በላይ አዲሱን የገንዘብ ኖት በአሮጌው ገንዘብ ኖት መቀየር አይቻልም

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገው ዕለት ጀምሮ ከ100 ሺህ ብር በላይ አዲሱን የገንዘብ ኖት በአሮጌው ገንዘብ ኖት መቀየር እንደማይቻል ተገለፀ፡፡ መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም የጀመረውን የገንዘብ ቅያሬ ሂደትን አስመልክቶ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ፣…

በመተከል ዞን ንፁሃን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን ንፁሃን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች በጉዳዩ ዙሪያ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በተደጋጋሚ…

በመዲናዋ የመንጃ ፍቃድ እድሳትና የቦሎ አመታዊ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመንጃ ፍቃድ እድሳትና የቦሎ አመታዊ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ፈጣን አገልግሎት ለማግኘት መቸገራቸውን ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው የየካ እና ቂርቆስ የመንጃ ፍቃድ እድሳትና የቦሎ አመታዊ አገልግሎት…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተሰናባቹ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ዳይሱኪ ማጹናጋ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ሬድዋን የጃፓኑ አምባሳደር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት…