ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ወጣ
https://www.youtube.com/watch?v=Y1eWkdrtA8U
ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት የሚወክሉ አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ
https://www.youtube.com/watch?v=whD1DN3tph0
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ508 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2013 አዲሱን ዓመት ምክንያት በማረግ ለ508 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ።
በክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግ አገልግሎት ዘርፍ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ንጋቱ ዓለሙ እንዳሉት፥…
አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በ7 ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ ክስ መሰረተ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በ7 ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ ክስ ከፈተ።
ክሱ በሁለት የተከፈለ ሲሆን፥ በዚህም መሰረት አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በአምስት ተከሳሾች ላይ የእርስ በርስ ግጭት በማስነሳት ወንጀል ሲሆን በሁለተኛ ክስ…
በከተማ ደረጃ የብሩህ ተስፋ ቀን በመከበር ላይ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አምስቱን የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ መርሃ ግብሮች ማክበሩን ዛሬም ቀጥሏል ፡፡
በዚህም ዛሬ የብሩህ ተስፋ ቀን በሚል መሪ ቃል ቀኑ እየተከበረ ሲሆን ÷ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በሬድዮ በቀጥታ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ሊሸጥ ነው
አዲስ አበባ ፣ዻጉሜን 5 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ ለሚፈልጉ የሚዲያ ተቋማት ሊሸጥ መሆኑን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ የኢትዮጵያን…