9 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በሚደርስ የሙስና ወንጀል ላይ የምርመራ ስራ እያከናወነ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተዘረፈ የህዝብ እና የመንግስት ሀብትን በማስመለስ 9 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በሚደርስ የሙስና ወንጀል ላይ የምርመራ ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል እና…