Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ የካዳስተር መተግበሪያ ሶፍትዌር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህጋዊ የካዳስተር ስርዓትን ቀልጣፋና ወጥ በሆነ መልኩ መተግበር የሚያስችል የመተግበሪያ ሶፍትዌር በአዳማ እየተካሄደ ባለው የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሴክተር ጉባኤ ላይ ተመርቋል። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የተሰራው ይህ…

በኢትዮጵያ መደበኛ ባልሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ አደረጃጀት እንዳይኖር የሚሰራ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ መደበኛ ባልሆነ መንገድ የሚንቀሳቀስ አደረጃጀት እንዳይኖር ኀብረተሰቡን ያሳተፈ ስራ ለማከናወን መወሰኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው 11ኛው የፌዴራልና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች…

ባለፉት 24 ሰዓታት 739 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትጵዮያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 985 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 739 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 87 ሺህ 169 መድረሱን የጤና…

የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥና አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እና አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ገለጹ ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…