የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥና አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እና አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ስራዎች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ገለጹ ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ዳዋ ጨፋ ወረዳ ከ9 ሚሊየን 700 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ዛሬ መያዙን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ አስታወቀ።
የቅርንጫፉ ደንበኞች ትምህርት ቡድን…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ የቢሮው ህንጻ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአንድ የቢሮው ህንጻ ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ ምንም ጉዳት ሳያደርስ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ፡፡
የባንኩ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት የእሳት አደጋው…
ከዲክኒል ዳጉሩ የሚገኘውን 80 ኪሎ ሜትር መንገድ ለማሻሻል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና ጂቡቲ የጋላፊ ጅቡቲ መንገድ አካል የሆነውን የዲክኒል ዳጉሩ 80 ኪሎ ሜትር መንገድን ለማሻሻል ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና…
የህዳሴ ግድብ ለህዝባዊ አንድነትና የኢኮኖሚ ግንባታ ያለውን ሚና ለማሳደግ እንደሚሰሩ ዶክተር አረጋዊ በርሄ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ግንባታና ህዝባዊ አንድነት ያለውን ሚና ለማሳደግ እንደሚሰሩ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ተናገሩ።…
“እኔ እጄን በአግባቡ እታጠባለሁ ሕይወትም አድናለሁ!” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ እጅ የመታጠብ ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "እኔ እጄን በአግባቡ እታጠባለሁ ሕይወትም አድናለሁ!" በሚል መሪ ቃል ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ እጅ የመታጠብ ንቅናቄ በይፋ ተጀምሯል፡፡
በዓለም ለ13ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ12ኛ ጊዜ በሚከበረው የእጅ የመታጠብ ቀን ይፋ የተደረገው ንቅናቄ…
የቱሪዝም ዘርፉን ዳግም ለማስጀመር አዲስ የፕሮቶኮል መመሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረውን የቱሪዝም ዘርፍ ዳግም ለማስጀመር አዲስ የፕሮቶኮል መመሪያ ይፋ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዛሬ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ሀገር አቀፍ አስጎብኚዎች…
በኢትዮጵያ ያለውን የተፈጥሮ ጋዝና ድፍድፍ ነዳጅ አቅም በሚፈለገው ልክ ለመጠቀም ይሰራል-ማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የተፈጥሮ ጋዝና ድፍድፍ ነዳጅ አቅም በሚፈለገው ልክ ለመጠቀም እንደሚሰራ የማዕድንና ነዳጅ ሚንስቴር ገልጿል።
ሚንስቴሩ ይህንን ያለው በዛሬው ዕለት በሶማሌ ክልል የሚገኙ የካሉብና ኢላላ የተፈጥሮ ጋዝና የድፍድፍ ነዳጅ…