Fana: At a Speed of Life!

በመስከረም ወር ብቻ ከ10 ሺህ በላይ ህግ እና ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች ተቀጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው መስከረም ወር ብቻ ከ10 ሺህ በላይ የትራፊክ ህግ እና ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች መቅጣቱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በመስከረም ወር ብቻ የትራፊክ ህግ እና…

ኮቪድ19 አሜሪካን 16 ትሪሊየን ዶላር ሊያሳጣት እንደሚችል የሃገሪቱ የቀድሞ የግምጃ ቤት ሃላፊ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ19 አሜሪካን 16 ትሪሊየን ዶላር ሊያሳጣት እንደሚችል የሃገሪቱ የቀድሞ ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ፡፡ የቀድሞው የአሜሪካ የግምጃ ቤት ሃላፊ ላውረንስ ሳመርስ እና የሃርቫርድ ዪኒቨርሲቲው የምጣኔ ሃብት ምሁር ዴቪድ ከትለር ዋሽንግተን…

ሱዳን በጁባ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት እና የሱዳን ካቢኔ በደቡብ ሱዳን ጁባ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት አፀደቁ። የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት እና የሱዳን ካቢኔ ትናንት ምሽት ባደረጉት የጋራ ስብሰባ ነው በዳርፉር ከሚገኙ አማጽያን ጋር የተደረሰውን የሰላም…

የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ቀሪ አቅምን በመጠቀም መከላከል ይገባል – ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በክልሉ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በበርሃ አንበጣ መንጋ ወረርሽኝ የተጎዱ አካባቢዎችን ተመልክቷል፡፡ በብሔረሰብ አስተዳደሩ…

“ኸርድ ኢሚዩኒቲ”ን መምረጥ የስነ ምግባር ችግር ነው – ዶክተር ቴዎድሮስ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ እንዲያዙ በማድረግ በሽታ የመከላከል አቅምን ማዳበር (ኸርድ ኢሚዩኒቲ) ጥቅም ላይ ማዋልን የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አጣጣሉ። ኸርድ ኢሚዩኒቲ ሊፈጠር የሚችለው ክትባት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ጎበኙ። ግድቡ በአንድ ጊዜ 2 ሺህ 200 ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችል ሲሆን በዓመት ደግሞ 6 ሺህ ጊጋ ዋት…

ሰራዊቱ ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ ይገኛል- መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ማንኛውንም ተልዕኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀነዓ ያደታ ገለፁ። ሚኒስትሩ የመከላከያ ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ አመት የስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው እለት…