Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ በጋራ እያደረጉት ባለው ሁለተኛ ቀን ጉብኝታቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉብኝታቸው የግድቡ ግንባታ ሂደት በጥሩ ሁኔታ…

ለትምህርት ቤቶች 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ለማሰራጨት ዝግጅት ተደርጓል- ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ መከላከልን ታሳቢ ያደረገ ትምህርት ለማስጀመር 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ለስርጭት መዘጋጀቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በአፋር ክልል የ2013 ዓ.ም ትምህርት በሚጀመርበት ቅድመ ሁኔታ…

ዓለም አቀፉ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን ተከብሮ ውሏል። ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ11ኛ ጊዜ “የተጠናከረ የአደጋ ስጋት አስተዳደር ለህዝብ ልማትና ዕድገት” በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው።…

በማዕድን ዘርፍ በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና 1 ሺህ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ማቀዱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማትና ከክልሎች ጋር የልማት ዕቅዶች ላይ ውይይት…

በምስራቅ ሃረርጌ ዞን ቦረዳ ከተማ የሰው ህይወት ያጠፉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቦረዳ ከተማ በህግ ጥላ ስር የነበሩ ግለሰብ ላይ አሰቃቂ ግድያ የፈጸሙ ሁለት ተከሳሾች በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ ዳኛ አቶ አሸናፊ ሼዱ ÷ ቅጣቱ…

39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የቤተርስቲያኒቱ ፓትርያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቤተክርስቲያን በልማት፣ በሀገሪቱ ሰላምና…

ኤጀንሲው የዲጂታል ኢኮኖሚውን ከጥቃት በሚጠብቅ መልኩ ለአምስት አመት የዘረጋውን የትራንስፎርሜሽን ስራ መተግበር መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የዲጂታል ኢኮኖሚውን ከጥቃት በሚጠብቅ መልኩ ለአምስት አመት የዘረጋውን የትራንስፎርሜሽን ስራዎች መተግበር መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ሃገራዊ ለውጡን ተከትሎ የራሱን የትኩረት አቅጣጫ በማስቀመጥ እንደ ሃገር…

ፌስቡክ ፣ጎግል እና አማዞን ለአውሮፓና ለታዳጊ ሀገራት 100 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ የኮርፖሬት ግብር ሊከፍሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ግዙፎቹ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለአውሮፓ እና ለታዳጊ ሀገራት ተጨማሪ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ረቀቅ የግብር ህግ በአውሮፓ ሀገራት መዘጋጀቱ ተገለፀ። ይህ እርምጃ ከኮርፖሬት ታክስ ጋር ተያይዞ ከፍ ያለ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑ…

የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን በአንበጣ መንጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን በአንበጣ መንጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች ጎብኝተዋል። ሚኒስትሩ በትናንትናው እለት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን እና በድሬዳዋ አስተዳደር በመገኘት የአንበጣ መንጋው ያደረሰውን ጉዳት መመልከታቸውን…