Fana: At a Speed of Life!

በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ተሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ሽኝት ተደርጓል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን በዛሬው እለት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮማንደር…

ለሚፈለገው ብሄራዊ መግባባት ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል- የፓለቲካ ፓርቲዎችና የታሪክ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሚፈለገው ብሄራዊ መግባባት ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የታሪክ ምሁራን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የታሪክ ምሁራን÷ ፓርቲዎች ከመገፋፋት እና መጎሻሽም…

ለአፍሪካ ከእስካሁኑ የተለየ፣ ተሻጋሪ፣ ዘመናዊ የመረጃ ሥርዓት ያስፈልጋታል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ለአፍሪካ ከእስካሁኑ የተለየ፣ ተሻጋሪ፣ ዘመናዊ የመረጃ ሥርዓት ያስፈልጋታል” ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። 7ኛው የአፍሪካ የስታቲስቲክስ ቀን በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አማካኝነት ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት…

ባንኩ ህብረተሰቡ በቀሪዎቹ ቀናት ሳይዘናጋ የቀድሞውን የብር ኖት እንዲቀይር ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በቀሪዎቹ ቀናት ሳይዘናጋ የቀድሞው የብር ኖት እንዲቀይር የብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዢ አቶ ሰለሞን ደስታ ገለጹ፡፡ ምክትል ገዢው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት እስካሁን 90 ነጥብ 4 ቢሊየን አዱሱ የብር ኖት ለባንኮች…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የሴራሊዮን አምባሳደር አብዴኩንሌ ጆሊፍ ሚልተን ኪንግ፣ የአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ አን ብሬናን፣…

የኢትዮጵያ አየር መንገድን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር የተጀመረው ሂደት መቆሙን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር የተጀመረው ሂደት መቆሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም…

በአማራ ክልል የወባ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ኢንስቲቲዩቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የወባ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ በክልሉ በ2012 በጀት ዓመት የወባ ተጠቂዎች ከ2011 በጀት ዓመት የተጠቂዎች ቁጥር በ66 በመቶ ጨምሯል ተብሏል፡፡…

የደህንነት ፍተሻ መስፈርት አሟልቶ እንዳይገባ የተከለከለ ሰው አልባ በራሪ ቁስ የለም

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚጠበቅበትን የደህንነት ፍተሻ መስፈርት አሟልቶ እንዳይገባ የተከለከለ ሰው አልባ በራሪ ቁስ (ድሮን) አለመኖሩን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ይህን የተናገሩት ዛሬ…

በፈረንሳይ ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ኮርሲካ የሚገኙ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ የሚያስችል ስልጠና እየሰጧቸው ነው፡፡ ስልጠናው ውሾቹ የሰዎቹን የሰውነት ጠረን በማሽተት በኮሮና ቫይረስ መያዝ አለመያዛቸውን ለመለየት…

በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል የቆየውን የመከባበር ባህል አጠናክሮ ለማስቀጠል የእምነት ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የቦርድ አባላት ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ወቅት ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል የቆየውን የመከባበር ባህል አጠናክሮ ለማስቀጠል የእምነት ተቋማት ሚና ከፍተኛ…